ዩናይትድ ስቴትስ እና ህንድ አለመግባባታቸውን ቀለል አድርገው ማቅረብ መርጠዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያን የዩክሬን ወረራ ተከትሎ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ህንድ ከሩስያ የምትገዛውን የነዳጅ ዘይት መጠን እንዳትጨምር በሚል ለጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ባቀረቡት ጥያቄ ዙሪያ የተፈጠረውን አለመግባባት ዩናይትድ ስቴትስ እና ህንድ ቀለል አድርገው ማቅረብ መርጠዋል።