በሩሲያ ላይ ጠንከር ያለ ማዕቀብ እንዲጣል ዘለንስኪ ተማፀኑ

Your browser doesn’t support HTML5

ሩሲያ በሀገራቸው ላይ በኬሚካል የጦር መሳሪያ ጥቃት ታደርሳለች የሚል ፍራቻ እንዳላቸው የገለጹት የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ምዕራባውያን ጠንካራ ማዕቀቦች በመጣል እንዲከላከሉ ተማጽነዋል።