የሶማሊያ ድርቅ እና የውሃ እጥረት የፈጠረው የጤና አደጋ

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት ሃገሪቱን እየጎዳ ባለው አስከፊ ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ ድርቁ ላልታሰበ የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት፣ አስከፊ የንጽሃና ሁኔታ እና ለበሽታዎች ተጋላጭነትን ፈጥሯል፡፡

የሞሃመድ ሼኪ ኑር ዘገባ፣ ኤደን ገረመው አቀናብራዋለች፡፡