አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በተለያዩ የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነቶች ላይ ያገለገሉት አቶ በረከት ስምዖን ከአራት ዓመት እስር በኋላ ዛሬ በአመክሮ መለቀቃቸውን ጠበቃቸው ገለፁ።