ማኅሙድ አሕመድ በአሜሪካ ድምፅ ስቱዲዮ

ማኅሙድ አሕመድ በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ ስቱዲዮ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. ድንገት ተገኝቶ ነበር፡፡ በዚያው ከአዘጋጆችና ከአቅራቢዎች ጋር ተነጋግሮ "ትዝታ"ን አንጎራጉሯል፡፡ ያዳምጡ፡፡