2020 በኤርትራ
Your browser doesn’t support HTML5
አዲሱን የአውሮፓ 2020 ምክንያት በማድረግ መልዕክት ያስተላለፉት የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ተፈጥሯል ባሉት የተመቹ ሁኔታ ምክን ያት በሀገራቸው ውስጥ ያለፈው ዓመት የተሻሉ እንቅስቃሴዎች የተመዘገቡበት እንደነበረ አመልክተዋል። አሥመር ውስጥ ሃሣባቸውን ለቪኦኤ ያካፈሉ ኤርትራዊያን ለመጭው ጊዜ ተስፋቸው ብሩህ መሆኑን ተናግረዋል፡፡