ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተባለ የፖለቲካ ፓርቲ ተቋቋመ

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ

በትግራይ ክልል ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተባለ የፖለቲካ ፓርቲ ተቋቋመ።

ፓርቲው በፌደራላዊ ስርዓት የትግራይ ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር እንደተቋቋመ አስታውቋል።

ሳልሳይ ወያነ ለመጀመርያ ግዜ መግለጫ በዛሬው እለት ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተባለ የፖለቲካ ፓርቲ ተቋቋመ