ቪድዮ ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ ልጆቻችንን ከዴልታ ቫይረስ እንዴት እንጠብቅ? ሴፕቴምበር 14, 2021 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 አዲስ ዓመት ሲመጣ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ ት/ቤቶች ይከፈታሉ እንቅስቃሴዎችም በሰፊው ይጧጧፋሉ፡፡ ነገር ግን በተዛማችነቱ እና በተለይም ሕጻናትን በማጥቃት የሚታወቀው ዴልታ በሃገር ውስጥ መግባቱ ስጋትን ፈጥሯል፡፡ ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ እራሳችንን እና ልጆቻችንን ከዴልታ ቫይረስ እንዴት እንጠብቅ?