የሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሃገር አቀፍ የጋራ ምክር ቤት ተቋቋመ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ሴቶች በፖለቲካና በአመራር በብቃት እና በስፋት እንዲሳተፉ ያግዛል የተባለ የሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሃገር አቀፍ የጋራ ምክር ቤት ተቋቋመ። ነፃ እንደሆነ የተነገረው ይህ ምክርቤት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ደጋፊዎቻቸው በሴቶቹ የፖለቲካ ቀጥተኛ ተሳፎ ላይ እንዲተባበሩ የማድረግ ዓላም እንዳለው ታውቋል። መለስካቸው አመሐ ዝርዝር አለው።