ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ በጥራት ለማስፈጸም ያደረገውን ቴክኒካዊ ዝግጅት ተፎካካሪ ፓርቲዎች አመሰገኑ።
አንዳንድ ፓርቲዎች ደግም አሁንም መፍትኄ የሚሹ ችግሮች እንዳሉ አመለከቱ።
Your browser doesn’t support HTML5