2ኛ ዙር ምርጫ በተካሄደባቸው፣ የ6ቱ ውጤት ይፋ ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው መስከረም 20/2014 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ምርጫ ከተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች የስድስቱን ውጤት ይፋ አደረገ።
ምርጫዎቹ በተካሄዱባቸው አካባዎች የገጠመ ችግር ያለመኖሩንም አመልክቷል።