አዲስ አበባ —
በጎጃም የሚገኙ የተፈጥሮና የተዋጽዖ ውጤቶችን ለማበልጸግ በቂ ጥረት እንዳልተሠራ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ተናግረዋል። የአዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ይህን ጉድለት ለማጣራት ጥረት እንደሚያደርግም ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5