ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል

Your browser doesn’t support HTML5

ፊንላንድ እና ስዊድን በያዝነው ወር መገባደጃ ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ በይፋ ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። “ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያለአንዳች ቆስቋሽ የፈጸመችው ወረራ በአውሮፓ ያለውን የፀጥታ ይዞታ ለውጦታል” ያሉት ሁለቱ አገሮች

“በክሬምሊን አማካኝነት የተደቀነው የኒዩክሌር ሥጋት ኅብረቱ ሊሰጥ የሚችለውን በጋራ ራስን የመከላከል ብቃት ይጠይቃል” ብለዋል።