15ኛው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድሬዳዋ
Your browser doesn’t support HTML5
በ2013 ዓ.ም የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ልዩነቶቻችን ላይ ሳይሆን አንድነታችን ላይ አተኩሮ ይከበራል ሲሉ አዲሱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ።
Your browser doesn’t support HTML5