ድምጽ “መደበኛ ምርጫ አይሆንም” - ምርጫ ቦርድ ሴፕቴምበር 04, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።