የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ አወጣ - ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰሞኑን ባወጣው መመሪያ ለግለሰብ በቀን ማውጣት የሚፈቀደው ከፍተኛው የጥሬ ገንዘብ መጠን ወደ 50,000 ብር ዝቅ እንዲል ወስኗል። ለድርጅቶች የሚፈቀደው ደግሞ በቀን 75, 000 ብር ብቻ መሆኑ በመመሪያው ተመልክቷል።