ዶ/ር ሰኚ ቀጄላ
Your browser doesn’t support HTML5
''የህክምና ባለሙያዎች ምንም ያህል ኑሮዋችህ አስደሳች ባይሆን እና ተጎጂ ብትሆኑም እናት እናት ነች፣ ሀገርም ሀገር ነው። የተመመው አባታችን፣ የታመመችው እናታችን ናት እነሱን መርዳት ይኖርብናል -
'' ዶ/ር ሰኚ ቀጄላ፡፡
በልጅነቴ ሆስፒታል አካባቢ ተወልጄ ማደጌ፣ የሕሙማንን ችግር ማየቴ፣ ጤናን እንድማር ውስጤ ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል።
አሁን የሀገሩን ከፍተኛ ነጥብ 3.95 ባስመዘግብም፣ ተስፋ የቆረጥኩበትም ወቅት ነበር።