የኬንያ ምርጫ እና የድንበር ከተማዋ ሞያሌ ነዋሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ እና ኬንያን በሚያዋስነው የድንበር ከተማ የሚኖሩ የኬንያ ሞያሌ ነዋሪዎች በዛሬ የኬንያ ምርጫ ድምፅ ሲሰጡ ውለዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸው ድንበር ተጋሪ ነዋሪዎች፤ ምርጫው አካባቢውን ይበልጥ የሚያቀራርብ እንደሚሆን ተስፋቸውን ገልፀዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/