የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ቀውስ “ችግሮችን በግልፅነት ተወያይቶ መፍታት ባለመቻሉ የተፈጠረ ነው” ሲሉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ ለቪኦኤ ገልፀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5