ዘመናዊ የእናቶችና የህፃናት ሆስፒታል በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
በወሊድ ምክንያት በእናቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ሞት ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት ያግዛል የተባለ ዘመናዊ ሆስፒታል አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል። ሆስፒታሉ ለእናቶች ምቹና የተሟላ አግልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5