የሞጣ መስጅዶችና የገበያ ማዕከላትን መልሶ ለማቋቋም ገንዘብ ተሰበሰበ
Your browser doesn’t support HTML5
የሞጣ የመስጅዶች እና የተለያዩ የገበያ ማዕከላት ቃጠሎ ሰለባን መልሶ ለማቋቋም ሁለት መቶ ስምንት ሚሊዮን ብር በላይ መሰባሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5