በሞሪንጋ ተክል የመድሃኒትነት ጠቀሜታ ላይ አንድ መፅሐፍ በቅርቡ ወጥቷል፡፡
መቐለ —
በሞሪንጋ ተክል የመድሃኒትነት ጠቀሜታ ላይ አንድ መፅሐፍ በቅርቡ ወጥቷል፡፡
ሦስት ምሁራን በጋራ ያዘጋጁት ይህ አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ በስፋት እየተለመደ ባለው የሞሪንጋ ተክል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታና አወሳሰድ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
ምሁራኑ በመፅሐፋቸው ላይ ከቪኦኤ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን አቶ ታደለ ዓለምሰገድ ለረጅም ዓመታት በእርሻ ሞያ ያገለገሉ፣ አቶ አርአያ ወርቅነህ የመድኃኒት ቅመማ አዋቂና ደራሲ፣ ዶ/ር ገብረአብ ባርናባስ ደግሞ የህክምና ባለ ሞያ ናቸው፡፡
ውይይቱን ያደረገው ግርማይ ገብሩ ነው፤ የተያያውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5