ዶ/ር አሚር አማን ከጤና ሚኒስትርነት ለቀቁ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን በገዛ ፈቃዳቸው ከጤና ሚኒስትርነት ለቀዋል። ለምን እንደለቀቁ ባይገለጽም ኢትዮጵያንና አሳድጎኛል ያሉትን ጤና ሚኒስትርን ግን ወደፊትም በሚችሉት ሁሉ እንደሚደግፉ በፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5