የኢትዮጵያ ብሐራዊ የጤና ጥናትና ምርምር መረጃ ማደራጃ ማዕከል ይፋ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ብሐራዊ የጤና ጥናትና ምርምር መረጃ ማደራጃ ማዕከል ይፋ ተደረገ። ማዕከሉ የበሽታ ምክንያቶችን እና ተጋላጭነትን መረጃ ይደራጃል ተብልዋል። ማዕከሉ ለመገንባት የቢልና ሚሊንዳጌት ፋውንዴሽ አስራ ሁለት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አበርክቷል።