የኪንግ “ይታየኛል” ንግግር ሃምሣኛ ዓመት ተከበረ

  • ቪኦኤ ዜና

ከተስፋ መቁረጥ ተራራ የተቀረፀ የተስፋ ሐውልት




ሕልም አለኝ - ሃምሣ ዓመት - ነኀሴ/2005 - ዋሽንግተን ዲ.ሲ


Your browser doesn’t support HTML5

የኪንግ “ይታየኛል” ንግግር ሃምሣኛ ዓመት ተከበረ


የዩናይትድ ስቴትስ የሲቪል መብቶች ትግል መሪው ማርቲን ሉተር ኪንግ የዛሬ ሃምሣ ዓመት ያደረጉትን “ይታየኛል” ወይም “ሕልም አለኝ” ንግግራቸውን ያስታወሰ ሕዝባዊ ሰልፍ ዛሬ ዋሽንግተን ዲ.ሲ ላይ ተካሂዷል፡፡

ሕልም አለኝ - I HAVE A DREAM


ብሔራዊ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው የዋና ከተማይቱ ግዙፍ አደባባይ ላይ ይህንኑ ዕለት ለማስታወስ በሺሆች የሚቆጠር ሰልፈኛ ወጥቷል፡፡

ከተስፋ መቁረጥ ተራራ የተቀረፀ የተስፋ ሐውልት


ዝርዝር ዘገባውን የተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡