በአፋር ክልል የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በአፋር ክልል ገዳማይቱ በተባለች ወረዳ በመስክ ሥራ ላይ የነበሩ ሁለት የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታወቀ።