በምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊፈጠር ይችላል የሚል ሥጋት አለ
Your browser doesn’t support HTML5
በመጪው የዝናብ ወቅት በሚጠበቀው መጠን የማይዘንብ ከሆነ የገዘፈ ሰብዓዊ ቀውስ ይፈጠራል ሲሉ ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የሚሠሩ የረድዔት ድርጅቶች አስጠነቀቁ።
በኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን በቀጠለው ድርቅ የተነሳ ከ44 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን የረድዔት ድርጅቶቹ ተናግረዋል።