በአፍሪካ ቀንድ 22 ሚሊዮን ሕዝብ ለረሃብ ተጋልጧል

Your browser doesn’t support HTML5

በበረታ ድርቅ በተጎዳው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለረሃብ የተጋለጡ ሰዎች ቁጥር 22 ሚሊዮን መድረሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።

ላለፉት ጥቂት ዓመታት ኬንያ፣ ሶማሊያና ኢትዮጵያ ውስጥ በቂ ዝናብ ባለመጣሉ የበረታ ድርቅ መከተሉንና ረሃብ እያሰጋ መሆኑን የረድዔት ተቋማት ተናግረዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/