"የማይካድራው ድርጊት በዓለማቀፍ የወንጀለኞች ፍ/ቤት የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው" አቶ አገኘሁ ተሻገር

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት ቡድን በሁመራ አቅራቢያ በምትገኘው ማይካድራ ከተማ በአማራ ተወላጆች ላይ አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል ሲል የክልሉ ገዥ ፓርቲ አስታወቀ።