ቪድዮ ሰባ ሦስት ፍልሰተኞች ባህር ከመስጠም መዳናቸው ተገለፀ ሜይ 15, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 በባለፈው ቅዳሜ ሰባ ሦስት ፍልሰተኞች ከሊቢያ ተነስተው ወደ አውሮፓ ለመጓዝ የሜዲትራኒያንን ባህር እያቋረጡ እንደነበር፣ በድንበር የለሽ የሀኪሞች ማኅበርና በሊቢያ ባህር ጠባቂዎች እገዛ ባህር ከመስጠም መዳናቸው ተጠቆመ፡፡ አስተያየቶችን ይዩ