አብዛኛዎቹ ኤርትራዊያን የሆኑ 6,500 ስደተኞች ከሜዲተራንያን ባህር ውስጥ ከመስመጥ መትረፋቸው ተገለጸ
Your browser doesn’t support HTML5
እነኚህ ሰኞ እለት ከመስመጥ የተረፉ ስደተኞች በዚህ ሳምንት እርዳታ ከተደረገላቸው በርካት የስደተኛ ጀልባዎች አካል ናቸው። ከተረፉት ስደተኖች መካከል በርካቶቹ ጨቅላ ህፃናት እንደሚገኙባቸውም ታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5