5መቶ ፍልሠተኞች ባሕር ውስጥ ከመስጠም ዳኑ
Your browser doesn’t support HTML5
ትናንት ማክሰኞ 500 መቶ ሰዎች ከሊቢያ በመነሳት ወደ አውሮፓ ለመጓዝ ሲሞክሩ ሜዲትራኒያን ባሕር ከመስጠም መዳናቸው ተገለፀ፣ ስምንት አስከሬን ከባሕር ዳርቻ መገኙቱ ታውቋል፡፡በሌላም በኩል የስምንት ፍልሠተኞች አስከሬን ከሊቢያ የባሕር ዳርቻ መገኙቱን ኤኤፍፒ ገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5