ፍልሰተኞች በማልታ ወደብ

Your browser doesn’t support HTML5

ማልታ 356 ፍልሰተኞችን ያሳፈረ የረድዔት መርከብ በወደቧ እንዲያርፍ ፈቀደች። አብዛኞቹ ከሱድን የተሰደዱ ሲሆኑ ከ100 በላይ ከዕድሜ በታች የሆኑ ልጆች እንደሚገኙባቸው ተግልጿል። ማልታ የኖርዌ ባንዴራ የሚያውለበልበው ኦሽን ቫኪንግ የተባለው መርከብ በወደቧ እንዲያርፍ የፈቀደችው ስድስት የአውሮፓ ሀገሮች ፍልሰተኞቹን ለመቀበል ከተስማሙ በኋላ ነው።