እአአ 2015 የፍልሰተኞችና የስደተኞች ዓመት

Your browser doesn’t support HTML5

ከተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2015 ዓ.ም. መጀመርያው አንስቶ እስካሁን ወደ አውሮፓ ሕብረት ሃገሮች በባህር እያቋረጡ የገቡት ፍልሰተኞችና ስደተኞች ቁጥር ከአንድ ሚልዮን መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሺን አስታውቀ፡፡