የሚድሮክና የጉጂ ኦሮሚያ ነዋሪዎች ውዝግብ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ሚድሮክ

በኦሮሚያ ክልል የአዶላ የወርቅ ማዕድን ቀለበት አካባቢ ከፍተኛ የአካባቢ ብክለት የሰዎችና የከብቶችን ጤንነት እየጎዳ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የማኅበረሰብ አጥኝዎች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

በኦሮሚያ ክልል የአዶላ የወርቅ ማዕድን ቀለበት አካባቢ ከፍተኛ የአካባቢ ብክለት የሰዎችና የከብቶችን ጤንነት እየጎዳ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የማኅበረሰብ አጥኝዎች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

በሚድሮክ ኩባንያ እህት ድርጅት የሚካሄደው የወርቅ ማዕድን ሥራ የአካባቢ ድኅንነትን ማስጠበቂያ መስፈርቶች ይጎሉታል፤ ብሎም ግልፅነትና ተጠያቂነት ይጎድለዋል ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎችና አጥኝዎች፤ በአንፃሩ የሚድሮክ ኩባንያ አሰራሩን በመከላከል ላይ ይገኛል።

በዚህ ግዙፍ ኩባንያና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል ለዘመናት የቆየውን የንግድ ሥራ ማኅበራዊ ተጠያቂነትና ኃላፊነትን የሚተነትነውን የድምፅ ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የሚድሮክና የጉጂ ኦሮሚያ ነዋሪዎች ውዝግብ