አንድ አመት የደፈነው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭትና አለም አቀፋዊ ሁኔታው

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ አመት የደፈነው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ከእስራኤልና ጋዛ አልፎ ሌሎች የቀጣናው ሃገራትም ተዛምቷል፡፡

የአፍሪካ ቀንድ እና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ ዶክተር በለጠ በላቸው ግጭቱ ካስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ባለፈ ይዞት የመጣው አለም አቀፋዊ ጫናም የበረታ ሁኗል ይላሉ፡፡

አስማማው አየነው ያነጋገራቸው ዶክተር በለጠ የዛሬ አመት በእስራኤል ላይ ሃማስ ያደረሰው የሽብር ድርጊትና ይህን ተከትሎ በቀጣናው የተፈጠሩ ክስተቶችን በማስታወስ ይጀምራሉ፡፡