በሜሪላንድ ግዛት በ1.4 ቢሊዮን ዶላር የተገነባው MGM National Harbor Resort & Casino ተከፈተ።
Your browser doesn’t support HTML5
በትውልድ ኢትዮጵያዊው ስዊድናዊው ሼፍ ማርክስ ሳሙኤልሰን በዚህ ሕንፃ ላይ ሃያ አራት ሰዓት የሚሰራ ሬስቶራንት ከፍቷል።
Your browser doesn’t support HTML5