ድምጽ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኢትዮጵያ ፌብሩወሪ 16, 2021 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያከናውናቸው ግብረሰናይ ፕሮጀክቶች 600 ሚሊዮን ብር መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል። ድርጀቱ የተቀናጁ የገጠር ልማት ፕሮጀክቶች ላይ እንደሚያተኩር አስታውቋል።