የመስቃን ቤተ-ጉራጌና በማረቆ ብሄረሰቦች መካከል ግጭት
Your browser doesn’t support HTML5
በመስቃንና በማረቆ ብሄረሰቦች መካከል ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ግጭት ቀስቃሽ ተግባር እየፈፀመ ነው ሲሉ የማረቆ ብሄሰብ ተወካይ ነን የሚሉ ሰዎች መንግሥትን ከሰሱ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5