ዋሺንግተን ዲ.ሲ —
Your browser doesn’t support HTML5
ኻርቱም አይሮፕላን ጣቢያ ላይ ተይዛ የምትገኘው መርየም የሕያ እንድትለቀቅ ተጠየቀ
“የአባትሽን ሃይማኖት ቀይረሻል” በሚል በአንድ የሱዳን ችሎት ስቅላት ተፈርዶባት በቅርቡ የተፈታችው ወጣት ከሀገር ልትወጣ ስትል በፀጥታ አባላት ለጥያቄ ተይዛለች።
እናቷ ኢትዮጵያዊት የሆኑት መሪያም የሕያ ኢብራሂም ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ኻርቱም አይሮፕላን ጣቢያ ላይ በደኅንነት ሠራተኞች ሃሰተኛ የጉዞ ሠነዶችን በመያዝ ተጠርጥራ እንደተያዘች የሱዳን መንግሥት ገልጿል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡