ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስቶኮልም

Your browser doesn’t support HTML5

በወንዶች ምድብ በተካሔደ የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያውያኑ ጌትነት ዋለ እና አብረሃም ስሜ የሞሮኮውን ሶፊያን ኤልባካሊ ተከትለው 2ኛና 3ኛደረጃን ይዘዋል፡፡

ስቶኮልም የሚገኘው ዘጋቢያችን ኢቢሳ ነገሰ አትሌቶቹን አነጋግሯቸዋል። አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።