የዓሊ ብራ የሽኝት በአዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

አንጋፋው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ሰው እና የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ንጉስ ዓሊ መሐመድ ብራ የአስከሬን ሽኝትና የቀብር ሥነ ስርዓት በቢሾፍቱ፣ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተሞች ተካሂዷል።

በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙ አድናቂዎቹ፣ የሞያ ባልደረቦቹ እና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት "አሊ ቢራ ሥራዎቹን በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ያቀረበ የጥበብ ዋርካ ነው" ብለውታል።