አዲስ የአገልግሎት ክፍያ መላ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ወይንም አፍሪካ አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመላክ የሚያስችል የክፍያ አገልግሎትን የሚያደርሰውን መላ ገጽ እናስተዋውቃችሁ። በተንቀሳቃሽ ስልክ በሚጫን አምድ(አፕ) ወይንም በድረ -ገጽ የስልክ፣ የጤና ኢንሹራንስ፣ የትምህርት ቤትና የመሳሰሉ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቀጥታ ለማድረግ ያስችላል።