ስለታሠሩ የፖለቲካ ሰዎች መፈታት ከመቀሌ የተሰበሰበ አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግሥት በወሰነው መሰረት የቀድሞ የህወሓት ነባር አመራሮች ጨምሮ የፖለቲካ መሪዎች ከእስር መለቀቅን አስመልክቶ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች የሰጡትን አስተያየት ያካረተ ዘገባ ነው።
ሙሉጌታ አጽብሃ አንዳንድ የከተማይቱን ነዋሪዎች ተዘዋውሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ያደረሰን።