በመቐለ የትንሣኤ በዓል ግብይት በእጥፍ ጭማሬ አሳይቷል

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ፣ የትንሣኤ በዓል የእርድ እንስሳት ገበያ፣ ካለፈው የልደት በዓል ወቅት ዋጋ ጋራ ሲነጻጸር፣ በእጥፍ መጨመሩን ሸማቾች እና ነጋዴዎች ገለጹ፡፡

በመቐለ ከተማ፣ የዛሬውን የስቅለት በዓል አከባበርንና የመጪውን የትንሣኤ በዓል ግብይት ኹኔታ አስመልክቶ፣ ሙሉጌታ ኣጽብሓ ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡