በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ወጣቶች እንዳይጓዙ መከልከላቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚደረግ ጉዞ ላይ ወጣቶች እንዳይጓዙ የዕድሜ ክልለካ ገደብ መቀመጡን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሁለት ወጣቶች ተናገሩ። ክልከላው ከአርብ ታኅሣስ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ መደረጉን አስተያየት ሰጪዎቹ ገልፀዋል።