በትግራይ ክልል መድኃኒት ለማቅረብ እንደተቸገረ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት መድኃኒት ለማቅረብ የፀጥታ ችግር እንቅፋት እደሆነበት የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮውን የመድኃኒት ክፍል አስተባባሪ አቶ ገብረእግዚያብሔር ገብረጊዮርጊስን ያነጋገራቸው መቀሌ የሚገኘው ዘጋቢያችን ጠቁሟል።