መድረክ “ለሰሞኑ እልቂት” መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

መድረክ

የኢትዮጵያ ፈዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት( መድረክ) ሰሞኑን በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ደረሰ ላለው የዜጎች እልቂት ኃላፊነቱን የሚወስደው የኢህአዲግ መንግሥት ነው አለ።

መንግሥት በበኩሉ ሕግ የማስከበር ኃላፊነት እንዳለበት ገልጿል።

መድረክ ጭፍጨፋ አካሂደዋል ያላቸውን የመንግሥት ሹማምንት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሲል ጠይቋል። በተጨማሪም የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ ዓለምአቀፍ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መድረክ “ለሰሞኑ እልቂት” መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ