አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
መድረክ በምርጫው ሂደት ላይ ቅሬታ አሰማ
የሕዝቡ የመምረጥ መብት እየተጣሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ክሥ አሰምቷል፡፡
እየተመዘገበ ነው የሚባለው ሰውም የገዥው ፓርቲ ደጋፊ እንደሆነ ማስረጃ እንዳለው ብሏል መድረክ
በመድረክ መግለጫ ላይ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ