የመድረክ መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ ውሣኔ ሕዝብ ሕገመንግሥታዊ ድንጋጌን ተግባራዊ ያደረገና ተስፋ ሰጭ እርምጃ እንደሆነ አንድ የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አመራር አባል ገልፀዋል። በኢትዮጵያ አንድነት ላይም አሉታዊ አንድምታ እንደሌለው ተናግረዋል።